2 ሳሙኤል 12:30 NASV

30 የንጉሣቸውንም ዘውድ ከራሱ ላይ ወሰደ፤ የዘውዱ ክብደት የሚመዝን አንድ መክሊት ወርቅ ሲሆን፣ በከበረ ዕንቊም ያጌጠ ነበር፤ ይህም በዳዊት ራስ ላይ ተጫነ። ዳዊትም ከከተማዪቱ እጅግ ብዙ ምርኮ ወሰደ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 12:30