2 ሳሙኤል 13:15 NASV

15 ከዚያም አምኖን እጅግ ጠላት፤ እንዲያውም ቀድሞ ካፈቀራት የበለጠ ጠላት። አምኖንም፣ “ተነሽ ውጭልኝ!” አላት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 13:15