2 ሳሙኤል 13:26 NASV

26 አቤሴሎምም፣ “እንግዲያውስ ወንድሜ አምኖን አብሮን ይሂድ” አለው።ንጉሡም፣ “አብሮአችሁ የሚሄደው ስለምንድን ነው?” ሲል ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 13:26