32 የዳዊት ወንድም የሳምዓ ልጅ ኢዮናዳብ ግን እንዲህ አለ፤ “የንጉሡን ልጆች በሙሉ እንደ ፈጇቸው አድርጎ ጌታዬ አያስብ፤ እኅቱን ትዕማርን በግድ ካስነወራት ጊዜ አንሥቶ አቤሴሎም ቈርጦ የተነሣበት ጒዳይ ስለ ሆነ፣ የሞተው አምኖን ብቻ ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 13
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 13:32