2 ሳሙኤል 13:35 NASV

35 ኢዮናዳብም ዳዊትን፣ “እነሆ፣ የንጉሡ ልጆች መጥተዋል፤ አገልጋይህም እንዳለው ሆኖአል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 13:35