2 ሳሙኤል 13:37 NASV

37 አቤሴሎም ኰብልሎ የጌሹር ንጉሥ ወደ ሆነው ወደ ዓሚሁድ ልጅ ወደ ተልማይ ሄደ፤ ነገር ግን ዳዊት ስለ ሞተው ልጁ ዘወትር ያለቅስ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 13:37