2 ሳሙኤል 13:39

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

39ንጉሥ ዳዊት በልጁ በአምኖን ሞት ከደረሰበት ሐዘን ከተጽናና በኋላ፣ ወደ አቤሴሎም ለመሄድ መንፈሱ ተነሣሣ።

2 ሳሙኤል 13:39 — NASV