4 አምኖንንም፣ “የንጉሥ ልጅ ሆይ፤ ሰውነትህ ቀን በቀን የሚከሳበትን ምክንያት ለምን አትነግረኝም?” ሲል ጠየቀው።አምኖንም፣ “የወንድሜን የአቤሴሎምን እኅት ትዕማርን አፍቅሬ ነው” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 13
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 13:4