2 ሳሙኤል 13:6 NASV

6 ስለዚህ አምኖን የታመመ ሰው መስሎ ተኛ፤ ንጉሡም ሊጠይቀው መጣ፤ አምኖንም፣ “እኅቴ ትዕማር መጥታ፣ እያየሁ ሁለት እንጀራ ጋግራ በእጇ እንድታጐርሰኝ እለምንሃለሁ” ብሎ ጠየቀው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 13:6