2 ሳሙኤል 14:11 NASV

11 እርሷም፣ “ደም ተበቃዮቹ ልጄን በማጥፋት የባሰ ጒዳት እንዳያደርሱ፣ ንጉሡ አምላኩን እግዚአብሔርን ይለምን” አለች።ንጉሡም፣ “ሕያው እግዚአብሔርን! ከልጅሽ ራስ ላይ አንዲት ጠጒር እንኳ አትነካም” አላት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 14:11