2 ሳሙኤል 14:25 NASV

25 መቼም በመልኩ ማማር አቤሴሎምን የሚያህል አንድም ሰው በመላው እስራኤል አልነበረም፤ ከራስ ጠጒሩ እስከ እግር ጥፍሩ የሚወጣለት እንከን አልነበረም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 14:25