2 ሳሙኤል 15:12 NASV

12 አቤሴሎም መሥዋዕት በሚያቀርብበት ጊዜ የዳዊት አማካሪ የሆነው ጊሎአዊው አኪጦፌል ከአገሩ ከጊሎ ወደ እርሱ እንዲመጣ ላከበት፤ ስለዚህ ሤራው ጥንካሬ አገኘ፤ የአቤሴሎምም ተከታዮች ቍጥር እየጨመረ መጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 15:12