2 ሳሙኤል 16:11 NASV

11 ከዚያም ዳዊት አቢሳንና ሹማምቱን ሁሉ እንዲህ አላቸው፤ “ከአብራኬ የወጣው ልጄ ሕይወቴን ሊያጠፋት ከፈለገ፣ ይህ ብንያማዊ ቢያደርገው ምን ያስደንቃል? ስለዚህ ተዉት፤ እግዚአብሔር በል ብሎት ነውና ይራገም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 16:11