2 ሳሙኤል 16:23 NASV

23 በዚያም ጊዜ አኪጦፌል የሚሰጠው ምክር ሁሉ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ መጠየቅ ይቈጠር ነበር፤ ዳዊትም ሆነ አቤሴሎም የአኪጦፌልን ምክር የሚቀበሉት በዚህ ሁኔታ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 16:23