2 ሳሙኤል 17:17 NASV

17 በዚህ ጊዜ ዮናታንና አኪማአስ ወደ ከተማዪቱ ከገቡ ስለሚታዩ በዓይንሮጌል ይጠባበቁ ነበር፤ አንዲት ልጃገረድ አገልጋይ ወደዚያ እየሄደች በምትነግራቸው ጊዜ፣ እነርሱ ደግሞ ይህንኑ ወስደው ለንጉሥ ዳዊት ይነግሩት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 17:17