2 ሳሙኤል 17:20 NASV

20 የአቤሴሎም ሰዎች እዚያ ቤት ወደ ሴቲቱ ዘንድ መጥተው፣ “አኪማአስና ዮናታን የት አሉ?” ብለው ጠየቁ።ሴቲቱም፣ “ወንዙን ተሻግረው ሄደዋል” ብላ መለሰችላቸው፤ እነርሱም ፈልገው ስላጧቸው፣ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 17:20