2 ሳሙኤል 17:25 NASV

25 አቤሴሎምም በኢዮአብ ምትክ አሜሳይን በሰራዊቱ ላይ ሾመ፤ አሜሳይ የእስማኤላዊው የዮቴር ልጅ ነበረ፤ ዮቴርም የኢዮአብን እናት፣ የጽሩያን እኅት፣ የናዖስን ልጅ አቢግያን አግብቶ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 17:25