2 ሳሙኤል 18:31 NASV

31 ከዚያም ኢትዮጵያዊው ደርሶ፣ “ንጉሥ ጌታዬ ሆይ፤ የምሥራች! ዛሬ እግዚአብሔር ከተነሡብህ ጠላቶችህ ሁሉ ታድጎሃል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 18:31