2 ሳሙኤል 18:33 NASV

33 ንጉሡም እጅግ አዘነ፤ በቅጽር በሩ ዐናት ላይ ወዳለችው ቤት ወጥቶ አለቀሰ፤ ሲሄድም፣ “ልጄ አቤሴሎም ሆይ! ልጄ አቤሴሎም! በአንተ ፈንታ ምነው እኔ በሞትሁ ኖሮ! አቤሴሎም ሆይ፣ ልጄን፣ ወየው ልጄን!” ይል ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 18:33