2 ሳሙኤል 19:19 NASV

19 እንዲህ አለ፤ “ጌታዬ በደሌን አይቍጠርብኝ፤ ንጉሥ ጌታዬ ከኢየሩሳሌም በወጣህባት ዕለት የፈጸምሁትን ስሕተት እርሳው፤ ከአእምሮህም አውጣው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 19:19