2 ሳሙኤል 19:21

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21ከዚያም የጽሩያ ልጅ አቢሳ፣ “ሳሚ በእግዚአብሔር የተቀባውን የረገመ ስለ ሆነ፣ መሞት አይገባውምን?” አለ።

2 ሳሙኤል 19:21 — NASV