2 ሳሙኤል 19:32 NASV

32 በዚያን ጊዜ ቤርዜሊ በዕድሜ የገፋ የሰማንያ ዓመት ሽማግሌ ነበር፤ እጅግ ባለጸጋ ስለ ነበረም ንጉሡ በመሃናይም ሳለ የሚመገበውን አምጥቶለት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 19:32