2 ሳሙኤል 19:43 NASV

43 ከዚያም የእስራኤል ሰዎች ለይሁዳ ሰዎች፣ “እኛ እኮ ከንጉሡ ዐሥር እጅ ድርሻ አለን፤ ከዚህም በተጨማሪ በዳዊት ላይ ከእናንተ ይልቅ እኛ የበለጠ መብት አለን፤ ታዲያ እኛን የናቃችሁን ስለምንድን ነው? ንጉሣችን እንዲመለስ በመጀመሪያ የጠየቅ ነው እኛ አይደለንምን?” አሉ።ነገር ግን የይሁዳ ሰዎች የሰጡት መልስ የእስራኤል ሰዎች ከሰጡት መልስ ይልቅ እጅግ የከረረ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 19:43