2 ሳሙኤል 19:8 NASV

8 ስለዚህ ንጉሡ ተነሥቶ በበሩ አጠገብ ተቀመጠ፤ ለሕዝቡም፣ “እነሆ ንጉሡ በበሩ አጠገብ ተቀምጦአል” ተብሎ በተነገረ ጊዜ ሕዝቡ በሙሉ ወደ ንጉሡ መጣ።በዚያን ጊዜ እስራኤላውያን በሙሉ ወደ የቤታቸው ሸሽተው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 19:8