2 ሳሙኤል 2:1 NASV

1 ከዚህ በኋላ ዳዊት፣ “ከይሁዳ ከተሞች ወደ አንዲቱ ልውጣን?” ብሎ እግዚአብሔርን ጠየቀ። እግዚአብሔርም፣ “አዎን ውጣ” አለው።ዳዊትም፣ “ወደ የትኛዪቱ ልሂድ?” ሲል ጠየቀ። እግዚአብሔርም፣ “ወደ ኬብሮን” ብሎ መለሰለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 2:1