2 ሳሙኤል 2:18 NASV

18 ሦስቱ የጽሩያ ወንዶች ልጆች ኢዮአብ፣ አቢሳና አሣሄል እዚያው ነበሩ። አሣሄል እንደ ዱር ሚዳቋ በሩጫ ፈጣን ነበረ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 2:18