2 ሳሙኤል 2:28

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

28ስለዚህ ኢዮአብ ቀንደ መለከቱን ነፋ፤ ከዚያም በኋላ ሰዎቹ በሙሉ እስራኤልን ማሳደዱን ተው፤ ውጊያውም በዚሁ አበቃ።

2 ሳሙኤል 2:28 — NASV