15 ከኢዮአብ ጋር ያለውም ሰራዊት መጥቶ ሳቤዔን በአቤል ቤትመዓካ በኩል ከበበው፤ በስተ ውጭም እስከ ከተማዪቱ ግንብ ጫፍ ድረስ ዙሪያውን የዐፈር ድልድል ሠሩ፤ ግንቡን ለመናድ በኀይል በሚደበድቡበት ጊዜ፣
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 20
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 20:15