2 ሳሙኤል 20:2 NASV

2 ስለዚህ የእስራኤል ሰው ሁሉ ዳዊትን ከድቶ የቢክሪን ልጅ ሳቤዔን ተከተለ። የይሁዳ ሰዎች ግን ከዮርዳኖስ አንሥቶ እስከ ኢየሩሳሌም ድረስ ከንጉሣቸው ሳይ ለዩ አብረውት ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 20:2