2 ሳሙኤል 20:4 NASV

4 ከዚያም ንጉሡ አሜሳይን፣ “የይሁዳ ሰዎች ሁሉ በሦስት ቀን ውስጥ፣ ወደ እኔ እንዲመጡ ጥራልኝ፤ አንተ ራስህም ተገኝ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 20:4