2 ሳሙኤል 21:4 NASV

4 ገባዖናውያንም፣ “ከሳኦልም ሆነ ከቤተ ሰቡ ብር ወይም ወርቅ የመጠየቅ መብት የለንም፤ እንዲሁም ከእስራኤል ማንንም ለመግደል መብት የለንም” ብለው መለሱለት።ዳዊትም፣ “ታዲያ ምን ላድርግላችሁ?” ሲል ጠየቃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 21:4