2 ሳሙኤል 22:3 NASV

3 አምላኬ፣ የምጠጋበት ዐለቴ፣ጋሻዬና የድነቴ ቀንድ ነው።እርሱም ጠንካራ ምሽጌ፣ መጠጊያና አዳኜ ነው፤ከኀይለኞች ሰዎች ታድነኛለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 22:3