2 ሳሙኤል 23:13 NASV

13 በመከር ወራት፣ የፍልስጥኤም ሰራዊት በራፋይም ሸለቆ ሰፍሮ ሳለ፣ ከሠላሳዎቹ አለቆች ሦስቱ ዳዊት ወዳለበት ወደ ዓዶላም ዋሻ መጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 23:13