2 ሳሙኤል 24:17 NASV

17 ዳዊት ሕዝቡን የሚቀሥፈውን መልአክ ባየ ጊዜ እግዚአብሔርን፣ “እነሆ ኀጢአት የሠራሁም የተሳሳትሁም እኔ ነኝ፤ እነዚህ ግን በጎች ናቸው፤ ምን አጠፉ? እጅህ በእኔና በአባቴ ቤት ላይ ትሁን” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 24:17