2 ሳሙኤል 24:5 NASV

5 ዮርዳኖስን ከተሻገሩ በኋላ፣ በሸለቆው ውስጥ ካለችው ከተማ በስተ ደቡብ በምትገኘው በአሮዔር አጠገብ ሰፈሩ፤ ከዚያም በጋድ በኩል አድርገው ወደ ኢያዜር ሄዱ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 24:5