2 ሳሙኤል 3:25

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25የኔርን ልጅ አበኔርን ታውቀዋለህ፤ የመጣው ሊያታልልህ፣ መውጣት መግባትህን ለማወቅና የምታደርገውን ሁሉ ሊሰልል ነው።”

2 ሳሙኤል 3:25 — NASV