2 ሳሙኤል 3:29

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29ደሙ በኢዮአብ ራስና በአባቱ ቤት ሁሉ ላይ ይሁን፤ ፈሳሽ ነገር የሚወጣው ወይም አሠቃቂ የቈዳ በሽታ ያለበት፣ በምርኵዝ የሚሄድ አንካሳ፣ ወይም በሰይፍ ተመቶ የሚወድቅ ወይም የሚበላው ያጣራብተኛ ከኢዮአብ ቤት አይታጣ።”

2 ሳሙኤል 3:29 — NASV