2 ሳሙኤል 3:5

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5ስድስተኛው፣ ከዳዊት ሚስት ከዔግላ የተወለደው ይትረኃም ነበር፤ እነዚህ ዳዊት በኬብሮን ሳለ የተወለዱለት ናቸው።

2 ሳሙኤል 3:5 — NASV