2 ሳሙኤል 4:12 NASV

12 ስለዚህም ዳዊት የራሱን ሰዎች አዘዘ፤ እነርሱንም ገደሏአቸው፤ እጅና እግራቸውንም ቈርጠው በኬብሮን ካለው ኵሬ አጠገብ ሰቀሏቸው። ነገር ግን የኢያቡስቴን ራስ ወስደው ኬብሮን በሚገኘው በአበኔር መቃብር አጠገብ ቀበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 4:12