2 ሳሙኤል 5:17 NASV

17 ዳዊት በእስራኤል ላይ ንጉሥ ሆኖ መቀባቱን ፍልስጥኤማውያን በሰሙ ጊዜ፣ እርሱን ለመፈለግ በሙሉ ኀይላቸው ወጡ፤ ዳዊት ግን ይህን ሰምቶ ወደ ምሽጉ ወረደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 5:17