2 ሳሙኤል 5:19 NASV

19 ስለዚህም ዳዊት እግዚአብሔርን፣ “ፍልስጥኤማውያንን ወጥቼ ልውጋቸው? በእጄስ አሳልፈህ ትሰጠኛለህ?” ሲል ጠየቀ። እግዚአብሔርም፣ “አዎን ሂድ፤ በእርግጥ ፍልስጥኤማውያንን በእጅህ አሳልፌ እሰጥሃለሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 5:19