2 ሳሙኤል 5:21

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21ፍልስጥኤማውያንም ጣዖቶቻቸውን ትተው ሸሽተው ስለ ነበር፣ ዳዊትና ሰዎቹ ወስደው አቃጠሏቸው።

2 ሳሙኤል 5:21 — NASV