2 ሳሙኤል 5:24 NASV

24 በበለሳኑ ዛፎች ጫፍ ላይ የሰልፍ ጒዞ ድምፅ ስትሰማም፣ እግዚአብሔር የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ለመምታት ቀድሞህ ወጥቶአል ማለት ነውና በዚያን ጊዜ በፍጥነት ወደ ፊት ሂድ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 5:24