2 ሳሙኤል 5:3

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3ስለዚህም የእስራኤል ሽማግሌዎች በሙሉ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ንጉሥ ዳዊትም ኬብሮን ላይ በእግዚአብሔር ፊት ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፤ እነርሱም ዳዊትን ቀብተው በእስራኤል ላይ አነገሡት።

2 ሳሙኤል 5:3 — NASV