2 ሳሙኤል 6:10 NASV

10 ስለዚህ ዳዊት የእግዚአብሔር ታቦት አብሮት እንዲሆን ወደ ዳዊት ከተማ ይዞት ለመሄድ አልፈለገም፤ በዚህ ፈንታ አቅጣጫ ለውጦ የጌት ሰው ወደ ሆነው ወደ አቢዳራ ቤት ወሰደው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 6:10