2 ሳሙኤል 6:12 NASV

12 በዚህ ጊዜ፣ “በእግዚአብሔር ታቦት ምክንያት የአቢዳራን ቤተ ሰውና ያለውን ሁሉ እግዚአብሔር ባረከለት” ብለው ለዳዊት ነገሩት። ስለዚህ ዳዊት ወደዚያው ወርዶ፣ የእግዚአብሔርን ታቦት ከአቢዳራ ቤት ወደ ዳዊት ከተማ በታላቅ ደስታ አመጣው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 6:12