2 ሳሙኤል 6:19 NASV

19 የእስራኤል ወገን ለሆነው ለሕዝቡ ሁሉ፣ ለወንዱም ለሴቱም ለእያንዳንዱ ሰው አንዳንድ እንጀራ፣ አንዳንድ ሙዳ ሥጋና አንዳንድ የዘቢብ ጥፍጥፍ ሰጠ፤ ከዚህ በኋላ ሁሉም ወደየቤቱ ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 6:19