2 ሳሙኤል 7:12 NASV

12 ዕድሜህን ጨርሰህ ከአባቶችህ ጋር በምታንቀ ላፋበት ጊዜ፣ በእግርህ እንዲተካ ከአብራክህ የተከፈለ ዘር አስነሣልሃለሁ፤ መንግሥቱንም አጸናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 7:12