2 ሳሙኤል 7:19

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ በፊትህ ጥቂት ሆኖ ሳለ፤ አንተ ግን ስለ ወደፊቱ የባሪያህ ቤት ተናገርህ፤ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሰው ጋር የምታደርገው ግንኙነት ለካ እንዲህ ነው?

2 ሳሙኤል 7:19 — NASV