2 ሳሙኤል 7:2 NASV

2 ነቢዩን ናታንን፣ “እነሆ፤ እኔ ከዝግባ በተሠራ ቤተ መንግሥት ውስጥ እኖራለሁ፤ የእግዚአብሔር ታቦት ግን በድንኳን ውስጥ ይኖራል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 7:2